Sunday, 6 December 2015


 Teddy Afro

ወላያ ወላ ወላያ ወላ..
እሁድ ቀን ነበር ኣስታውሳለው
ቀርታብኝ ፍቅሬ ተናድጃለው
ያየ ሰው ቢኖር ቁጭ ብሎ ጎኔ
ሰው ኣልነበርኩም አረ እኔስ ያኔ
ላረፈው ልቤ ሞት ምን ኣመጣው
እሷ ዳገቱ ለምትወጣው
ልቤ ጎበዙ ማን በነገረው
ግልፁን ኣውጥቶ ወደድኩሽ ያለው
ግልፁን ብታቀው ቢገባት ኖሮ
መች ይከብዳታል ለማክበር ቀጠሮ.......

3 comments: