<ልማልልህ> አንተ የኔ ሰው የልቤ ወዳጅ አንተ ድንቅ ሰው የፍቅር ነዳጅ እምን አድርገ ከልቤ ገባክ፤ ያኔ ገና! ያኔ ልጅ ሳለክ? በልጅ አንደበት አቦጊዳ እያልክ፤ በሚያምር ቅላፄ ከልቤ ያደርክ፤ ሚስጥር አታውጣብኝ ለማንም አትንገር እኔ አለኝ የምልህ ላንተ ብቻ የምናገር፤ ግን ግድ አይለኝም ቢሰማውም ሐገር፤ ውስጡ በቂም ያበጠ ክፉ ቃል ቢናገር፤ ላልጠላ ወድጄሃለው የሚጫጫ ቢኖርም፤ በማርያም ልማልልህ መቼም አልጠላህም:: "ታታአፍሮ"
yesssssssssssssss
ReplyDeleteyigebhali
( Ei ye rusalm ) 1singl Muzek bast of bast
ReplyDelete